Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
"amharic" poems
Mom is such A special word The loveliest I've ever heard. A toast to you Above all the rest Mom, you're So special You are simply the best! እማ ‹እማ› ልዩ ቃል ነው በጣም ተወዳጅ ሠምቼ ከማውቀው! ብርጭቆአችንን እናንሳልሽ፣ ከሁሉም በላይ ከፍብለሽ፣ ‹እማ› አንቺኮ ልዩ ነሽ በቃ በትንሹ አቻም የለሽ! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
0
Mar 21, 2016
Mar 21, 2016 at 10:05 AM UTC
Mom/By Helen Steiner Rice/Translation in Amharic/እማ/By Alem Hailu
My baby, my burden, Tomorrow the morn I shall go lighter And you will be born. I shall go lighter And heavier too For seeing the burden That falls up on you The burden of love The burden of pain I'll see you bear both Among men once again. Tomorrow you'll bear it Your burden alone, Tonight you have no burden That is not my own. My baby my burden Tomorrow the morn I shall go lighter And you will be born.// የሜሪ ሸክም ልጄ የኔ ሸክም የኔዳ ነገ በማለዳ እፎይ እላለሁ አንተን እገላገላለሁ፣ ግና አንተን ብገላገልም ሸክሜ አይቀልም ምክኒያቱም ሳስበው ያንን ሁሉ ጭንቅ አንተን የሚጠብቅ እላለሁኝ ሥቅቅ! የፍቅርን ሸክም የስቃይን ሸክም በፅናት ሁለቱንም አያለሁ ከሰውልጆች ጎራ ዳግም ስትጋራ! ነገ ብቻህን ትጋፈታጣለህ ሸክምህን ግና ማምሻውን የኔ የማይሆን ምንም ሸክም የለህም! (ኢሌኖር ፍራጂዮን)
0
Dec 29, 2015
Dec 29, 2015 at 2:54 AM UTC
Mary's Burden(By Elenor Frajeon) /Translation In Amharic/የሜሪ ሸክም/By Alem Hailu
(Storms Bring Out the Eagles But The Little Birds Take Cover ) When the “storms of life” gather darkly ahead, I think of these wonderful words I once read And I say to myself as “threatening clouds” hover Don’t “fold up your wings” and “run for cover” But like the eagle “spread wide your wings” and “soar far above” the trouble life brings, For the eagle knows that the higher he flies The more tranquil and brighter become the skies... And there is nothing in life God ever asks us to bear That we can’t soar above “On The Wings Of A Prayer,” And in looking back over the “storm you passed through” You’ll find you gained strength and new courage, too, For in facing “life’s storms” with an eagles wings You can fly far above earth’s small, petty things. ወጀብ ንስሮችን ያወጣል (ግና ትናንሽ ወፎች ከመጠለያ ይመሰጋሉ) የሕይወት ወጀብ ሲሰባሰብ፣ ደሞም ከስሎ ከላዬ ሲሳብ፣ እገባለሁ ማሰብ፣ ግሩም ምክሮችን እነኚህን፣ በአንድ ወቅት የሰማሁትን! ‘ለራሴ እንደዚህ እላለሁ አስፈሪ ደመናዎች ሲያንዣብቡ፣ ክንፋችሁን አታስገቡ፣ ደሞም ሮጣችሁ ሆናችሁ ጉጉ፣ ከመጠለያ አትመሰጉ! ግን እንደንስር ክንፋችሁን ዘርጉ፣ ሕይወት ከሸከፈው ችግር በእቅፉ፣ ሽቅብ ሰንጥቃችሁ ተንሳፈፉ! ምክንያቱ ያውቃል ንስር፣ ሽቅብ ሰንጥቆ ሲበር፣ ሰማዩ እንደሚቀየር፣ ወደብሩህ ጠፈር፣ ሰላምና መረጋጋት፣ ያደረጉት ግዛት!’ ሕይወትን ካጤንነው፣ እንድንቋቋመው የተጠበቅነው፣ ነገር ወይ ክስተት፣ ዘበት፣ በፀሎት ክንፍ፣ የማንለው እልፍ! ያን በወጀብ የተናጥንበት የትናንት ሕይወት፣ በምልሰት ስንመለከት፣ እናስተውላለን አዲስ ተስፋና ብርታት፣ እንደሚሆኑን ተደራቢ ሀብት! ሽቅብ በንስር ክንፍ፣ የሕይወትን አውሎንፋስ ጥሳችሁ ስትሉ እልፍ፣ የመሬትን ጥቃቅን አለመመቻቸቶች ረግጣችሁ፣ ትንሳፈፋላችሁ! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
0
Apr 7, 2016
Apr 7, 2016 at 8:12 AM UTC
Storms bring out eagles/(By Helen Stiner Rice)/Translation in Amharic/ወጀብ ንስሮችን ያወጣል/By Alem Hailu
(Storms Bring Out the Eagles But The Little Birds Take Cover ) When the “storms of life” gather darkly ahead, I think of these wonderful words I once read And I say to myself as “threatening clouds” hover Don’t “fold up your wings” and “run for cover” But like the eagle “spread wide your wings” and “soar far above” the trouble life brings, For the eagle knows that the higher he flies The more tranquil and brighter become the skies... And there is nothing in life God ever asks us to bear That we can’t soar above “On The Wings Of A Prayer,” And in looking back over the “storm you passed through” You’ll find you gained strength and new courage, too, For in facing “life’s storms” with an eagles wings You can fly far above earth’s small, petty things. ወጀብ ንስሮችን ያወጣል (ግና ትናንሽ ወፎች ከመጠለያ ይመሰጋሉ) የሕይወት ወጀብ ሲሰባሰብ፣ ደሞም ከስሎ ከላዬ ሲሳብ፣ እገባለሁ ማሰብ፣ ግሩም ምክሮችን እነኚህን፣ በአንድ ወቅት የሰማሁትን! ‘ለራሴ እንደዚህ እላለሁ አስፈሪ ደመናዎች ሲያንዣብቡ፣ ክንፋችሁን አታስገቡ፣ ደሞም ሮጣችሁ ሆናችሁ ጉጉ፣ ከመጠለያ አትመሰጉ! ግን እንደንስር ክንፋችሁን ዘርጉ፣ ሕይወት ከሸከፈው ችግር በእቅፉ፣ ሽቅብ ሰንጥቃችሁ ተንሳፈፉ! ምክንያቱ ያውቃል ንስር፣ ሽቅብ ሰንጥቆ ሲበር፣ ሰማዩ እንደሚቀየር፣ ወደብሩህ ጠፈር፣ ሰላምና መረጋጋት፣ ያደረጉት ግዛት!’ ሕይወትን ካጤንነው፣ እንድንቋቋመው የተጠበቅነው፣ ነገር ወይ ክስተት፣ ዘበት፣ በፀሎት ክንፍ፣ የማንለው እልፍ! ያን በወጀብ የተናጥንበት የትናንት ሕይወት፣ በምልሰት ስንመለከት፣ እናስተውላለን አዲስ ተስፋና ብርታት፣ እንደሚሆኑን ተደራቢ ሀብት! ሽቅብ በንስር ክንፍ፣ የሕይወትን አውሎንፋስ ጥሳችሁ ስትሉ እልፍ፣ የመሬትን ጥቃቅን አለመመቻቸቶች ረግጣችሁ፣ ትንሳፈፋላችሁ! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
Continue reading...
58
O child of war, preserve your weapon, For  future children let it stay, For they will come and ask their question What was the world like in our day? For them, born under stars more lucky, It will be hard to understand How could the sky have been exploded While battles raged on see and land? How,flowing black with blood,could rivers Rock,bridges bombs had battered down They'll never see it-as you never Saw sunshine in the world around. Preserve your weapon,little eagles, Of many battle it will tell Of days ferocious and heroic For grandson to remember well. ሰባዊ ቀንበጥ አርበኞች ምስኪን ልጆች ሰባዊ ቀንበጥ አርበኞች መሳሪያችሁን በደንብ በቅርስነት አስቀምጡ ለአምሳያዎቻችሁ በዘመን ሃዲድ ለሚመጡ ምክንያቱም በኛ ጊዜ ሉላዊ ገጽታው እንዴት እንደነበረ መጠየቃቸው ስለማይቀር! ምክኒያቱም እድለኛ ሆነው ለተወለዱት ለማስረዳት ስለሚያዳግት እንዴት ሰማዩ እንደተናጠ በፍንዳታ በመሬት በባህር ጦርነት ሲካሄድ ያላፍታ-ማለት ልክ እናንተ የሰላም ጸሃይ የምትስተዋልበት ሰማይ እንዳላያችሁት! ጠይም የደም ጎርፍ እንዴት አድርጎ የቦንብ ድልድይ ፍርስራሽ እንደወሰድ ጠራርጎ ! ለልጅ ልጅ ስለሚዘከር ስለበርካታ የጅግንነት የአይበገሬነት ውሎ አደራ መሳሪያች ሁን በደንብ አኑሩ ልጆች ተናንሽ  ንስሮች ! በ  ሳሎ ሜዳ ነሪስ ትርጉም አለም ሃይሉ (ሉትኒያ በናዚ በተወረረችበት ወቅት ገጣሚዋ በግጥም ወታደሮችን ታበረታታ ነበር። አንድ ህጻን ወታደር የስዋን ግጥም ከጋዜጣ ቀዶ የደረት ኪሱ ይዞ በማሺን ጋን ተመቶ እንደሞተ ተገኝትዋል)
0
Apr 11, 2016
Apr 11, 2016 at 10:54 AM UTC
Child of War/Salomeja Neris byLithuania Poet/Translation in English Dorian Rottenberg/Translation in Amharic Alem Hailu
O child of war, preserve your weapon, For  future children let it stay, For they will come and ask their question What was the world like in our day? For them, born under stars more lucky, It will be hard to understand How could the sky have been exploded While battles raged on see and land? How,flowing black with blood,could rivers Rock,bridges bombs had battered down They'll never see it-as you never Saw sunshine in the world around. Preserve your weapon,little eagles, Of many battle it will tell Of days ferocious and heroic For grandson to remember well. ሰባዊ ቀንበጥ አርበኞች ምስኪን ልጆች ሰባዊ ቀንበጥ አርበኞች መሳሪያችሁን በደንብ በቅርስነት አስቀምጡ ለአምሳያዎቻችሁ በዘመን ሃዲድ ለሚመጡ ምክንያቱም በኛ ጊዜ ሉላዊ ገጽታው እንዴት እንደነበረ መጠየቃቸው ስለማይቀር! ምክኒያቱም እድለኛ ሆነው ለተወለዱት ለማስረዳት ስለሚያዳግት እንዴት ሰማዩ እንደተናጠ በፍንዳታ በመሬት በባህር ጦርነት ሲካሄድ ያላፍታ-ማለት ልክ እናንተ የሰላም ጸሃይ የምትስተዋልበት ሰማይ እንዳላያችሁት! ጠይም የደም ጎርፍ እንዴት አድርጎ የቦንብ ድልድይ ፍርስራሽ እንደወሰድ ጠራርጎ ! ለልጅ ልጅ ስለሚዘከር ስለበርካታ የጅግንነት የአይበገሬነት ውሎ አደራ መሳሪያች ሁን በደንብ አኑሩ ልጆች ተናንሽ  ንስሮች ! በ  ሳሎ ሜዳ ነሪስ ትርጉም አለም ሃይሉ (ሉትኒያ በናዚ በተወረረችበት ወቅት ገጣሚዋ በግጥም ወታደሮችን ታበረታታ ነበር። አንድ ህጻን ወታደር የስዋን ግጥም ከጋዜጣ ቀዶ የደረት ኪሱ ይዞ በማሺን ጋን ተመቶ እንደሞተ ተገኝትዋል)
Continue reading...
41
I bent again unto the ground And I heard the quiet sound Which the grasses make when they Come up laughing from the clay --We are the voice of God!—they said Thereupon I bent my head Down again I might see If they truly spoke to me. But, around me, everywhere, Grass and tree and mountain where Thundering in mighty glee, --We are the voice of deity!— And I leapt from where I lay: I danced upon the laughing clay፡ And, to the rock that sang beside, --We are the voice of God!—I cried. የእግዚአብሔር ድምፅ ዳግም ወደ ምድር እንዳጎነበስኩ ጥርት ያለ ድምፅ አደመጥኩ ቄጤማዎች የሚስደምጡት ፈንድቀው ብቅ እዳሉ ሸክላ አፈሩን ሰንጥቀው “የእግዚአብሔር ድምፅ ነን አድምጡን!” እዛው ጭንቅላቴን ዝቅ አድርጌ ዓይኔን ሰደድኩ ወደ ግርጌ በርግጥ እኔን አያናገሩ እንደው ማወቅ ፈልጌ፣ ግን በዙሪያዬ በየስፍራወ ሳሩ ዛፉና ተራራው በደስታ እንደ መብረቅ ነበር የሚያስተጋባው ‹‹የአምላክ ድምፅ ነን አድምጡን!›› ጋድም ካልኩበት በሐሴት የሚፍለቀለቅ መሬት ዘልዬ በፍጥነት ቀጥ ብዬ ቆምኩ እንደዛ እዳደረግኩ በተመስጦ እያሸበሸብኩ ከጎኔ ለሚዘምረው ኮረብታ እኔም በደስታ ‹‹የእግዚብሔር ድምፅ ነን!›› አልኩታ፡፡ (ጄምስ ስቲፈንስ)
0
Dec 30, 2015
Dec 30, 2015 at 9:09 AM UTC
The Voice of God/by James Stephens/Translation in Amharic/የእግዚአብሔር ድምፅ/By Alem Hailu
I bent again unto the ground And I heard the quiet sound Which the grasses make when they Come up laughing from the clay --We are the voice of God!—they said Thereupon I bent my head Down again I might see If they truly spoke to me. But, around me, everywhere, Grass and tree and mountain where Thundering in mighty glee, --We are the voice of deity!— And I leapt from where I lay: I danced upon the laughing clay፡ And, to the rock that sang beside, --We are the voice of God!—I cried. የእግዚአብሔር ድምፅ ዳግም ወደ ምድር እንዳጎነበስኩ ጥርት ያለ ድምፅ አደመጥኩ ቄጤማዎች የሚስደምጡት ፈንድቀው ብቅ እዳሉ ሸክላ አፈሩን ሰንጥቀው “የእግዚአብሔር ድምፅ ነን አድምጡን!” እዛው ጭንቅላቴን ዝቅ አድርጌ ዓይኔን ሰደድኩ ወደ ግርጌ በርግጥ እኔን አያናገሩ እንደው ማወቅ ፈልጌ፣ ግን በዙሪያዬ በየስፍራወ ሳሩ ዛፉና ተራራው በደስታ እንደ መብረቅ ነበር የሚያስተጋባው ‹‹የአምላክ ድምፅ ነን አድምጡን!›› ጋድም ካልኩበት በሐሴት የሚፍለቀለቅ መሬት ዘልዬ በፍጥነት ቀጥ ብዬ ቆምኩ እንደዛ እዳደረግኩ በተመስጦ እያሸበሸብኩ ከጎኔ ለሚዘምረው ኮረብታ እኔም በደስታ ‹‹የእግዚብሔር ድምፅ ነን!›› አልኩታ፡፡ (ጄምስ ስቲፈንስ)
Continue reading...
42
It is not like a tree In bulk doth make man better be, Or standing long an oak, three hundred year To fall a log at last, dry, bald and sere, A lily of a day Is fairer far in May, Although it fall and die that night— It was the plant and flower of light. In small proportions we just beauties see And in short measures life may perfect be. የሰው ትክክለኛ መስፈርት እንደዛፍ መግዘፍ ሠውን አያደርገውም ከፍ፣ ጭራሽ እንደዋርካ ለሦስት መቶ ዓመታት በስፋት ተንሰራፍቶ፣ በመጨረሻ መውደቅ ደርቆ ፣ተራቁቶና አርጅቶ! በጥቅምት ወራት፣ ባላንድ ቀንዋ ሊሊ በጣም ብልጫ አላት፣ አመሻሹላይ ብትደርቅም የብርሃን አበባና ተክል ናት በምጥንም መስፈርት ይስተዋላል ውበት! ክትት ማለት ሲሆን መስፈርት ግሩም ሳይሆን ይቀራል ህይወት! (በቤን ጆንሶን) //
0
Jan 8, 2016
Jan 8, 2016 at 6:31 AM UTC
Men’s True Measure/Ben Jonson/Translation in Amharic/የሰው ትክክለኛ መስፈርት/
Here’s is an example from A butterfly; That on a rough, hard rock Happy can lie, Friendless and all alone On this unsweetened stone. Now let my bed be hard, No care take I; I will make my joy Like this Small butterfly, Whose happy heart has power To make a stone a flower. ምሳሌ አነሆ ምሳሌ ለኛ ከቢራቢሮ አልቦ ጓደኛ ሆና ብቸኛ የድንጋይ አልጋው ባይሆንም ደንበኛ ሻካራ ደረቅ አለት ላይ ረክታ የምትተኛ፣ እኔም አልጋዬ ቢሆን ደረቅ ከቶ አልሰቀቅ ግድ የለም አልቸገር አሁን ደስታዬን ከዚች ቢራቢሮ ልበደር፣ ልቧ ጉልበት ያለው አለቱን ወደአበባ ለመቀየር! (በዊሊያም ሔነሪ ዳቪስ) //
0
Dec 31, 2015
Dec 31, 2015 at 8:36 AM UTC
The Example/William Henery Davies/ምሳሌ/ Amharic Translation/By Alem Hailu
Some say the world will end in fire Some say in ice From What I tasted of desire I hold with those who favour fire. But if I had to perish twice, I think I knew enough of hate To know that for destruction ice Is also great And would suffice. እሳትና በረዶ ‹‹ይህች ዓለም በሳት ትጠፋለች!›› ይላሉ አንዳንዶች ‹‹በበረዶ!›› ሌሎች፡፡ ፍላጎቴን በምኞት ሚዛን እንደፈተሽኩት እሳት ከሚሉት ጎራ ነው ያለሁት! መጥፋት ካለብኝ ግን ዳግም ለውድመት በረዶም እንዳለው ትልቅ ጉልበት፣ እንዲሁም ተመጣጣኝነት፣ ከምሬት ፣በስፋት፣ አግኝቼአለሁ ትምህርት! (ሮበርት ፍሮስት) //
0
Jan 25, 2016
Jan 25, 2016 at 9:27 AM UTC
Fire and Ice/By Robert Frost/Translation in Amharic/እሳትና በረዶ/By Alem Hailu
I was angry with my friend, I told my wrath, my wrath did end. I was angry with my foe; I told it not, my wrath did grow. And I watered it with fears, Night and morning with my tears; And I sunned it with smiles, And with soft deceitful wiles. And it grew both day and night, Till it bore an apple bright And my foe beheld its shine And he knew it was mine. And into my garden he stole When the night had veiled the pole, In the morning glad I see My foe outstretched beneath the tree. () መርዛማው ዛፍ በጓደኛዬ ተናድጄ ነበር ምሬቴን እንደተነፈስኩ፣ ከብስጭት ተገላገልኩ! በባላንጣዬ ተናድጄ ነበር ምሬቴን ስለአፈንኩት አፀደቅኩት፣ የፍርሐትን እንባ ያለፋታ አጠጣሁት ቀንና ማታ ፍሬ አፈራ ማራኪ ለእይታ! ጠላቴ የኔ መሖንዋን እያወቀ በፍሬዋ ተሰረቀ፣ እናም ጨለማን ተገን አርጎ ገባ ከአትክልት ቦታዬ ሰርጎ፡፡ ጠዋት ተመለከትኩ በደስታ በአንክሮ፣ ጠላቴ ዛፏ ስር ተዘርሮ!
0
Jan 11, 2016
Jan 11, 2016 at 10:17 AM UTC
The poison tree/By William Blake/መርዛማው ዛፍ/Translation Amharic /Alem Hailu
What do I owe to you Who loved me deep and long? You never gave my spirit wings Nor gave my heart a song. But oh, to him I loved, Who loved me not at all, I owe the open gate That leads through heaven’s wall! (By Sara Teasdale) እዳ በደንብ ጠበቅ አድርገህ ላፈቀርከኝ የምከፍለው ምን ወሮታ አለኝ? ለነፍሴ ክንፍ አለገስካት ለልቤም መዝሙር አልሰጠሃት፣ ግን፣ ውይ፣ ለወደድኩት ላላፈቀረኝ፣ ዕዳ አለብኝ፣ በሩን ያለው ከፈት፣ በግድግዳወ አርጎ ሠተት የሚያዘልቅ ወደ ገነት! (ሳራ ቲሰዳል) /
0
Mar 17, 2016
Mar 17, 2016 at 5:10 AM UTC
Debt/By Sara Teasdale/Translation in Amharic/እዳ/Alem Hailu
She stood breast high amid the corn Clasp’d by the golden light of morn, Like the sweetheart of the sun, Who many a glowing kiss had won. On her cheek an autumn flush, Deeply ripen’d;—such a blush In the midst of brown was born, Like red poppies grown with corn. Round her eyes her tresses fell, Which were blackest none could tell, But long lashes veil’d a light, That had else been all too bright. And her hat, with shady brim, Made her tressy forehead dim;— Thus she stood amid the stooks, Praising God with sweetest looks:— Sure, I said, Heav’n did not mean, Where I reap thou shouldst but glean, Lay thy sheaf adown and come, Share my harvest and my home. ሩት እስከ ጡቷ ከፍታ የተንጣለለ የበቆሎ ማሳ ውስጥ ገብታ፣ የማለዳው ወርቃማ ጮራ በዙሪያዋ ዘሃውን እያደራ፣ ሠምጣ ቆመች፣ በእጹብ ድንቅ ግርማ እንደፀሐዩ ፍቅረኛ ደጋግማ በጨረር ተስማ ተሸላልማ፡፡ ልክ ከበቆሎ የማሳ ዳራ ብቅእዳለቸ ዓይን የምታስር አበባ የተገኘች ከጠይሞች ጎራ፣ እንደበሠለ ፍሬ እንደጎምራ ጉንጮችዋ ቀልተዋል አፍራ! ብርቅዬ ጥቁር ሐር የፀጉሯ ዛላ ተዘናፍሎ ይስተዋላል ቅንጦቿዋን ደገፍ ደገፍ ብሎ፣ ግና የዓይኖቿ ሽፋሽፍት ብርሃን እምቅ አድርገዋል ድብቅ አሊያ በጣም የሚያንፀባርቅ! የኮፍያዋ ጥላ ፊቷን አጠይሞት ከበቆሎው ምርት ቆማለች ሐአሴት እያደረገች፣ አምላኳን እያመሰገነች! በርግጥም አልኩ አምላክ አላሰበም እኔ ሳጭድ እሷ እንድትሸከም፡፡ በክርንሽ የሸከፍሽውን ለቀሽ ወደኔ ነይ፣ ምርቴና ቤቴን ተካፈይ! (ቶማሰ ሁድ) //
0
Feb 2, 2016
Feb 2, 2016 at 8:05 AM UTC
Ruth/By Thomas Hood/Translation in Amharic/ሩት/By Alem Hailu

51
God gave you your daughter For such a little while; He put a bit of heaven In the sunshine of her smile. He took dust from The brightest twinkling stars And made her sparkling eyes; And now, she’s gone back home to God, To play up in the skies. And though she left so quickly That your hearts are grieved and sad, We know she lives with God And her small heart is glad. And though your precious darling Was just a rosebud small; She’ll bloom in all her beauty On the other side of the wall. ለጥቂት ጊዜ እግዚአብሔር አላችሁ “ሚጡን ለጊዜው እንካችሁ!” አቤት ከንፈርዋ ሲፈለቀቅ፣ የፀሐይ ጮራ ሲለቅ፣ ናሙና የገነት፣ የታተመበት! ደሞም ሰራ፣ ዘግኖ አቧራ፣ ከብሩህ ከዋክብት፣ ዓይኖች የሚረጩ የቀለም እርችት! ግልፅ ነው እንደምትኖር፣ ከእግዚአብሔር ጋር፣ ደሞም እናውቅ፣ ትንሻ ልቧ በሐሴት እንደምትጥለቀለቅ! ምንም እንኳ ውድ ልጃችሁ ብትሆንም ለጋ እንቡጥ ፅጌረዳ፣ እርግጥ ነው በስቲያ ከዛኛው ግርግዳ፣ ደምቃ እንደምትፈነዳ! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
0
May 6, 2016
May 6, 2016 at 8:57 AM UTC
For such a little while/By Helen Stiner Rice/Translation in Amharic/ለጥቂት ጊዜ/By Alem Hailu
Life is a mixture of sunshine and rain, Laughter and pleasure, tear-drops and pain; All days can’t be bright, but it’s certainly true, There was never a cloud the sun didn’t shine through. So just keep on smiling whatever betide you, Secure in the knowledge God is always beside you. And you’ll find when you smile your day will be brighter and all your burdens will seem so much lighter. For each time you smile you will find it is true SOMEBODY, SOMEWHERE will smile back at YOU! And nothing on earth Can make life more worth- while than the sunshine and warmth of a BEAUTIFUL SMILE በፈገግታ ውስጥ የፀሃይ ብርሃን አለ ሕይወት ናት ድብልቅ፣ የመሰቀቅ፣ የመሆን ፍልቅልቅ፣ ደሞም ዝንቅ፣ የውሽንፍር የፀሐይ ጮራ፣ የእንባ አዝመራና የመከራ! ብሩሕ ቀን ዘወትር እንጠብቅ፣ ግን የለም ፀሐይ፣ ደመና ሰንጥቃ ያላለችበት ብቅ! ሕይወት ብትወጠር ብትታጨቅ፣ በሁኔታዎች ያሸረቡ ልብ እንዲወድቅ፣ ገጽታችን ይብራ በፈገግታ ይድመቅ፣ ሸክፈን የእምነት ስንቅ፣ እግዚአብሔር ብዙ ከኛ እንደማይርቅ! ስትስቁ ቀኑ ብሩሕ እንደሚሆን ታያላችሁ፣ ደሞም እንደሚቀል ጭነታችሁ! ለፈገግታ ስትሰጡ ቦታ፣ ታዳብራላችሁ ለእይታ፣ የሆነ ሰው ከሆነ ቦታ፣ እንደሚከፍል ውለታ፣ የፈገግታ! እንደማራኪ ፈገግታ የሚጥም፣ የሕይወት ቅመም፣ በመሬት ላይ ምንም! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
0
Mar 30, 2016
Mar 30, 2016 at 8:39 AM UTC
There is a sunshine in a beautiful smile/By Helen Stiner Rice/Translation in Amharic/በፈገግታ ውስጥ የፀሃይ ብርሃን አለ/By Alem Hailu
Life is a mixture of sunshine and rain, Laughter and pleasure, tear-drops and pain; All days can’t be bright, but it’s certainly true, There was never a cloud the sun didn’t shine through. So just keep on smiling whatever betide you, Secure in the knowledge God is always beside you. And you’ll find when you smile your day will be brighter and all your burdens will seem so much lighter. For each time you smile you will find it is true SOMEBODY, SOMEWHERE will smile back at YOU! And nothing on earth Can make life more worth- while than the sunshine and warmth of a BEAUTIFUL SMILE በፈገግታ ውስጥ የፀሃይ ብርሃን አለ ሕይወት ናት ድብልቅ፣ የመሰቀቅ፣ የመሆን ፍልቅልቅ፣ ደሞም ዝንቅ፣ የውሽንፍር የፀሐይ ጮራ፣ የእንባ አዝመራና የመከራ! ብሩሕ ቀን ዘወትር እንጠብቅ፣ ግን የለም ፀሐይ፣ ደመና ሰንጥቃ ያላለችበት ብቅ! ሕይወት ብትወጠር ብትታጨቅ፣ በሁኔታዎች ያሸረቡ ልብ እንዲወድቅ፣ ገጽታችን ይብራ በፈገግታ ይድመቅ፣ ሸክፈን የእምነት ስንቅ፣ እግዚአብሔር ብዙ ከኛ እንደማይርቅ! ስትስቁ ቀኑ ብሩሕ እንደሚሆን ታያላችሁ፣ ደሞም እንደሚቀል ጭነታችሁ! ለፈገግታ ስትሰጡ ቦታ፣ ታዳብራላችሁ ለእይታ፣ የሆነ ሰው ከሆነ ቦታ፣ እንደሚከፍል ውለታ፣ የፈገግታ! እንደማራኪ ፈገግታ የሚጥም፣ የሕይወት ቅመም፣ በመሬት ላይ ምንም! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
Continue reading...
43
♪♫♫♪♪♫♪♪♫♫♪ Revelation: three, seven – the Kingdom of Heaven The key to unlocking both glory and shame. Philadelphia knows He’s arriving in newness inscribing on foreheads His city and name. (Though it could be on tee shirts or baseball caps, true – unless someone takes time to decipher the text… is it Greek? Aramaic? Amharic? What next?) Don’t be mad – it’s not me but old John who’s to blame. Of names and on numbers of Savior and Beast I have long been a-pondering, trembling, wondering mushroom-cloud raptures in mind’s eye a-thundering. How will we get to that marriage-day feast? Will my garment be ready or filthy with fall-out? (The song says His blood will make clean if we call out in faith for forgiveness, in humble repentance believing that grace will abolish the sentence.) You may wish my rhyme to be likewise abolished. Bear with me. Forgive me, I grant it’s not polished. I speak what I feel and I write when I’m able; which brings us to heavenly thoughts gastronomic: what dishes we’ll meet as we dine at that table- strict Jewish? Angelic? Or pre-Abrahamic? Shall they serve us from silver or common ceramic? Being clay to the potter, an unfinished vessel I leave all these questions for others to wrestle. Yet there’s still one more realm I explore in conjecture: the sounds at that gathering.  Classical?   Rock? Unending revivalist Christian refrains? Shall we headbang in heaven with glorified brains? Psychedelic/Psychotic…? or  Handel and Bach? (Lighten up. It’s the end of my bible-school lecture. You’ve seen a few rooms of my castle-in-air, and we ALL know it’s reggae they’re playing up there…)
0
Sep 10, 2015
Sep 10, 2015 at 10:27 PM UTC
Revelation 3:7

34
Out of the night that covers me, Black as the pit from pole to pole, I thank whatever gods may be For my unconquerable soul. In the fell clutch of circumstance I have not winced nor cried aloud. Under the bludgeoning of chance My head is ****** but unbowed. Beyond this place of wrath and tears Looms but the Horror of the shade, And yet the menace of the years Finds and shall find me unafraid. It matters not how strait the gate, How charged with punishments the scroll, I am the master of my fate, I am the captain of my soul. በጨለማ ውስጥ ከጥግጥግ ከከበበኝ ድቅድቅ ጨለማ ለማይበገረው መንፈሴ ለአምላክ ያለህ የምስጋና ዜማ ነኝ የማሰማ፣ ሑኔታዎች ቢያሸርቡም ተሰቅቄ አልጮህኩም፣ የፈለገውን እኩይ ጣጣ ራስ ላይ የሚወጣ ቢሆንም እጣ ይዞ የሚመጣ ብናድድም ግና አቀርቅሬ ወይ ተመርሬ ኣላውቅም! ከዚያ የንዴትና የእንባ ባድማ ባሻገር ይታየኛል የመከራ ጥላ የወረረው መንደር! አንድ ወቅት ለሌላ ከነግሳንግሱ ቢሆንም የሚለቅ ተራ፣ ዘመን ያገኘኛል ከአይበገሬዎች ጎራ ሆኜ መጻኢ እጣዬን የማልፈራ! መሃንዲሰ ነኝ እጣዬን የምቀይር ቀጥቅጬ፣ የነፍሴን መርከብ መሪ ጨብጬ! (ዊሊያም እርነሰት ሔንሊይ) //
0
Feb 23, 2016
Feb 23, 2016 at 1:35 AM UTC
Invictus/By William Earnest Henily/Translation in Amharic/በጨለማ ውስጥ/By Alem Hailu
My love is like to ice, and I to fire How comes it then that this her cold so great Is not dissolved through my so hot desire, But harder grows the more I her entreat? Or how comes it that my exceeding heat Is not allayed by her heart-frozen cold, But that I burn much more in boiling sweat, And feel my flames augmented manifold? What miraculous thing may be told, That fire,which all things melts, Should harden ice, And ice,which is congealed with senseless cold, Should kindle fire by wonderful device? Such is the power of love in gentle mind, That it can alter all the courses of kind. ፍቅሬ እንደ በረዶ ነች ፍቅሬ እንደ በረዶ ነች እኔደሞ እንደሳት ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው ዝምታዋ የበረታው በፍላጎቴ ግለት ያልቀለጠው ያልተረታው፣ ይልቅ በቀረብኳት በተማፀንኳት ቁጥር፣ በረዶ፣ በበረዶ ላይ ሚጋግር! ደሞስ እንዴት ይሆን የኔ ፍም እሳት በልቧ ቁር የማይጠፋ የማይዳፈን ጭራሽ ሙቅ ላቤ የሚንቆረቆር፣ የፍቅሬ ቋያ ሚበረታ እያደር? ታዲያ ከዚህ የላቀ ምን ታምር ሊነገር፣ ሁሉን አቅላጭ እሳት በረዶ ሲጋግር! በአንፃሩ ለመኮማተር የማይቸገር በረዶ ፣ሲሰትዋል ሳተ አንድዶ! እንግዲህ እንዲህ ነው ጉልበቱ የፍቅር የነገሮችን ኡደት አፋልሶ የሚቀይር! (ኤደመንድ ስፔንሰር)//
0
Jan 27, 2016
Jan 27, 2016 at 8:17 AM UTC
My love is like to ice/By Edmund Spensor/Translation in Amharic/ፍቅሬ እንደ በረዶ ነች/By Alem Hailu
My love is like to ice, and I to fire How comes it then that this her cold so great Is not dissolved through my so hot desire, But harder grows the more I her entreat? Or how comes it that my exceeding heat Is not allayed by her heart-frozen cold, But that I burn much more in boiling sweat, And feel my flames augmented manifold? What miraculous thing may be told, That fire,which all things melts, Should harden ice, And ice,which is congealed with senseless cold, Should kindle fire by wonderful device? Such is the power of love in gentle mind, That it can alter all the courses of kind. ፍቅሬ እንደ በረዶ ነች ፍቅሬ እንደ በረዶ ነች እኔደሞ እንደሳት ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው ዝምታዋ የበረታው በፍላጎቴ ግለት ያልቀለጠው ያልተረታው፣ ይልቅ በቀረብኳት በተማፀንኳት ቁጥር፣ በረዶ፣ በበረዶ ላይ ሚጋግር! ደሞስ እንዴት ይሆን የኔ ፍም እሳት በልቧ ቁር የማይጠፋ የማይዳፈን ጭራሽ ሙቅ ላቤ የሚንቆረቆር፣ የፍቅሬ ቋያ ሚበረታ እያደር? ታዲያ ከዚህ የላቀ ምን ታምር ሊነገር፣ ሁሉን አቅላጭ እሳት በረዶ ሲጋግር! በአንፃሩ ለመኮማተር የማይቸገር በረዶ ፣ሲሰትዋል ሳተ አንድዶ! እንግዲህ እንዲህ ነው ጉልበቱ የፍቅር የነገሮችን ኡደት አፋልሶ የሚቀይር! (ኤደመንድ ስፔንሰር)//
Continue reading...
33
When Susan’s work was done, she would sit With one fat guttering candle lit, And window opened wide to win The sweet night air to enter in. There, with a thumb to keep her place She would read with stern and wrinkled face, Her mild eyes gliding very slow Across the letters to and fro, While wagged the guttering candle flame In the wind that through the window came And sometimes in the sentence she Would mumble a sentence audibly Or shake her head as if to say, “ You silly souls, to act this way!” And never a sound from night I would hear, Unless some far-off **** crowed clear; Or her old shuffling should turn Another page’and rapt and stern, Though her great glasses bent on me, She would glance into reality And shake her round old silvery head, With-“You!—I thought you were in bed!” Only to tilt her book again And rooted in Romance to remain ባልቴቷ ሱሳን ሱሳን ሥራዋን ሰራርታ ትቀመጣለች ወፈር ያለ ሻማ አብርታ፣ መስኮቷን አርጋ በሰፊው ከፈት ባለግሩም መአዛውን የማታ አየር በደንብ ለመሸመት! ገፁ እንዳይጠፋባት አልባ በአውራ ጣት፣ ሻማዋን ንፋሱ እያንገላታት ተመስጦ በሚስተዋልበት ቅጭም ያለ ፊት እየተደመመች ታነባለች ዓይኗን ከዚህ ወደዚያ ወደዚህ ከዚያ በፊዴሎቹ ላይ እያደረገች ሸርተት፡፡ በዛ ኮሽታ አልባ ፀጥታ ይሰማል በለሆሳስ ስትናገር የሆነ ነገር ወይ ጭንቅላቷን ነቅንቃ ስታበቃ ስትል ‹‹ምን አይነት ናችሁ እንዴት ንደዚህ ታደርጋላቸሁ?›› ከሩቅ አውራ ዶሮ ኩኩሉ ረጭ ብሏል ሥፍራው ሁሉ-- አይሰማም ምንም ድምፅ ካልሆነ መፅሐፍ ሲገለፅ፡፡ በትልቁ መነፅሯ ልታይ ዙራ፣ ሥፍራውን ማትራ፣ ሽበት ቀመስ ጭንቅላቷን እየነቀነቀች ወደኔ ያየች ‹‹አንተ ገና አልተኛህም?›› ትለኛለች ዳግም ወደመፅሓፏ ተመልሳ፣ በተመስጦ የፍቅር ታሪከ ውስጥ ራሷን ልትረሳ! (በዋልተር ዲላሜር)//
0
Dec 28, 2015
Dec 28, 2015 at 1:35 AM UTC
Old Susan/(ByWalter De La Mare)/Translation in Amharic/ባልቴቷ ሱሳን/By Alem Hailu

63
What worlds of wonders are our books As one opens them and looks, new ideas and people rise In our fancies and our eyes The room we sit in melts away, And we find ourselves at play With someone who before the end, May become our chosen friend We sail along the page To some other land or age. Here is our body in the chair But our mind is over there. Each book is a magic box Which with a touch A child unlocks. In between their outside cover Books held all things, for their lover መፃሕፍት ገልፆ ለሚያያቸው መሕፍት ምንኛ ድንቅ ዓለሞች ናቸው፣ በምናባችን በዓይኖቻችን ማእዘን ይከስታሉ አዳዲስ ሓሳቦች፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ ሰዎች! የተቀመጥንበት ክፍል ድንገት ጅረት ይሆንና ይዞን ሲነጉድ እስከጥግ ሳንዘልቅ ገና እንተዋወቃለን ሠዎች ደና የሚያደርጉን ዘና፣ ምናልባትም ለዘልቄታው የሚሆኑን የኛ ምርጥ ጓደኛ! አሊያም ገጾቹን ቀዝፈን ራሳቸንን ናገኛለን ወደሌላ ያለም ማዘን ወይ ዘመን ተጓጉዘን ‘ዚህ ወንበር ላይ በአካል ተቀምጠን በምናብ ተሻግረን ዛነን፡፡ ‘ያንዳንዱ መፅፍ የድንቃድንቅ ማህደር ነው ‘ያንዳንዱ ህፃን ይዞ ሚከፍተው ቁልፉን ጠምዞ፡፡ አጥብቆ ለሚሻቸው በውጪ ልባሶቻቸው መፃሕፍት ሸክፈዋል ሁሉን አቅፈው! (ኢሌኖር ፍራጂዮን) //
0
Jan 21, 2016
Jan 21, 2016 at 4:19 AM UTC
Books/Eleanor Frajeon/Translation in Amharic/መፃሕፍት/By Alem Hailu
What worlds of wonders are our books As one opens them and looks, new ideas and people rise In our fancies and our eyes The room we sit in melts away, And we find ourselves at play With someone who before the end, May become our chosen friend We sail along the page To some other land or age. Here is our body in the chair But our mind is over there. Each book is a magic box Which with a touch A child unlocks. In between their outside cover Books held all things, for their lover መፃሕፍት ገልፆ ለሚያያቸው መሕፍት ምንኛ ድንቅ ዓለሞች ናቸው፣ በምናባችን በዓይኖቻችን ማእዘን ይከስታሉ አዳዲስ ሓሳቦች፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ ሰዎች! የተቀመጥንበት ክፍል ድንገት ጅረት ይሆንና ይዞን ሲነጉድ እስከጥግ ሳንዘልቅ ገና እንተዋወቃለን ሠዎች ደና የሚያደርጉን ዘና፣ ምናልባትም ለዘልቄታው የሚሆኑን የኛ ምርጥ ጓደኛ! አሊያም ገጾቹን ቀዝፈን ራሳቸንን ናገኛለን ወደሌላ ያለም ማዘን ወይ ዘመን ተጓጉዘን ‘ዚህ ወንበር ላይ በአካል ተቀምጠን በምናብ ተሻግረን ዛነን፡፡ ‘ያንዳንዱ መፅፍ የድንቃድንቅ ማህደር ነው ‘ያንዳንዱ ህፃን ይዞ ሚከፍተው ቁልፉን ጠምዞ፡፡ አጥብቆ ለሚሻቸው በውጪ ልባሶቻቸው መፃሕፍት ሸክፈዋል ሁሉን አቅፈው! (ኢሌኖር ፍራጂዮን) //
Continue reading...
49
My heart is heavy with many a song Like a ripe fruit bearing down the tree, But I can never give you one— My songs don’t belong to me. Yet in the evening,in the dusk When moths go to and fro In the Gray hour If the fruit has fallen, Take it no one will know. ልቤ ከብዷል እንዳጎነበሰ ዛፍ የበሰለ ፍሬ አግቶ ልቤ ከብዷል በመዝሙር ተሞልቶ፣ ግን አንድ በፍጹም ልሠጥህ አልችልም፣ መዝሙሮቼ የኔ አይደሉም! ሆኖም በጠፍ ጨረቃ ማታ ነፍሳት ሲወራጩ ከቦታ ቦታ በግራጫማዋ ሠአት ፍሬ ከወደቀ ምናልባት ውሰድ- ማንም አያውቅም! (ሳራ ቲሰዳል) //
0
Jan 5, 2016
Jan 5, 2016 at 1:59 AM UTC
My Heart Is Heavy/By Sara Teasdale/Translation In Amharic/ልቤ ከብዷል/By Alem Hailu
There is a lady sweet and kind was never face so pleased my mind, I did but see her passing by And yet I love her till I die. Her gesture,motion,and her smiles, Her wit,her voice my heart beguiles, Beguiles my heart,I know not why And yet I love her till I die. Cupid is winged and doth range, Her country so my love doth change But change she earth or change she sky, Yet will I love her till I die! (Anonymous) አለች ጥሩ እመቤት የምትናፈቅ ሴት ማራኪ ጥሩመቤት አለች አንድ የምትናፈቅ ሴት! አስደሳች ፊቷ ይሰጠኛል የውስጥ እርካታ! ሥታልፍ በደንብ አይቼአታለሁ ግና እስትሞተ አፈቅራታለሁ! በእንቅስቃሴዋ በግሩም ፈገግታዋ በድምጿ ልቤ ይርዳል፣ ልቤ ለምን አንደሚርድ ባላወቅም ‘ሷን ማፍቀር አላቆምም! ‘ንደሚታወቅው ኩፒድ (የፍቅር መላክ ) ክንፍ ስላለው የሚጓዝ ነው፣ ፍቅሬ ወደ መሬት ወይ ወደ ሰማይ ብትቀየር አላቆምም ‘ሷን ማፍቀር! (ያልታወቀ ደራሲ)
0
Feb 13, 2016
Feb 13, 2016 at 7:22 AM UTC
There is a lady sweet and kind/anonymus /Translation in to Amharic/አለች ጥሩ እመቤት የምትናፈቅ ሴት/By Alem Hailu
I will be the gladdest thing under the sun! I will touch hundred flowers And not pick one. I will look at cliffs and clouds With quiet eyes Watch the wind bow down the grass, And the grass rise. And when lights begin to show Up from town I will mark which must be mine And then start down! ተራራው ጫፍ ከቀትር በኋላ ከፀሐይዋ ሥር እሆናለሁ ደስተኛ ፍጡር አቻአልባ በንፅፅር! መቶ አበባዎች ብዳብስም አንዲት እንኳን አልቀጥፍም! እንደዚሁም በመደመም እመለከታለሁ ኮርብታውን ተራራውን ሲያስጎነብሰው ንፋሱ ሳሩን ሲነሳ ሳሩ ተራውን! ከተማዋ ከሩቅ በመብራት ስታሸበርቅ ብዙም ሳልጠብቅ ጠንቅቄ የኔን መንደር እጀምራለሁ ቁልቁል መንደርደር:: (ኤድና ሴንት ቪኒሰንት ሚሌ) //
0
Jan 6, 2016
Jan 6, 2016 at 2:35 AM UTC
Afternoon on the hill/By Edna Saint Vincent Millay/Translation in Amharic/ተራራው ጫፍ ከቀትር በኋላ/By Alem Hailu
REVELATION: three, seven – the Kingdom of Heaven The key to unlocking both glory and shame. Philadelphia knows He’s arriving in newness inscribing on foreheads His city and name. (Though it could be on tee shirts or baseball caps, true – unless someone takes time to decipher the text… is it Greek? Aramaic? Amharic? What next?) Don’t be mad – it’s not me but old John who’s to blame. Of names and on numbers of Savior and Beast I have lately been pondering, trembling, wondering mushroom-cloud raptures in mind’s eye a-thundering. How will we get to that marriage-day feast? Will my garment be ready or filthy with fall-out? (The song says His blood will make clean if we call out in faith for forgiveness, in humble repentance believing that grace will abolish the sentence.) You may wish my rhyme to be likewise abolished. Bear with me. Forgive me, I grant it’s not polished. I speak what I feel and I write when I’m able; which brings us to heavenly thoughts gastronomic: what dishes we’ll meet as we dine at that table- strict Jewish? Angelic? Or pre-Abrahamic? Shall they serve us from silver or common ceramic? Being clay to the potter, an unfinished vessel I leave all these questions for others to wrestle. Yet there’s still one more realm I explore in conjecture: the sounds at that gathering.  Classical?   Rock? Unending revivalist Christian refrains? Shall we headbang in heaven with glorified brains? Psychedelic/Psychotic…? or  Handel and Bach? (Lighten up. It’s the end of my bible-school lecture. You’ve seen a few rooms of my castle-in-air, and we ALL know it’s reggae they’re playing up there…)
0
Nov 11, 2015
Nov 11, 2015 at 8:55 PM UTC
The Music Played There

Fathers are wonderful people Too little understood, And we do not sing their praises As often as we should... For, somehow, Father seems to be The man who pays the bills, While Mother binds up little hurts And nurses all our ills... And Father struggles daily To live up to 'his image' As protector and provider And 'hero of the scrimmage'... And perhaps that is the reason We sometimes get the notion, That Fathers are not subject To the thing we call emotion, But if you look inside Dad's heart, Where no one else can see You'll find he's sentimental And as 'soft' as he can be... But he's so busy every day In the gruelling race of life, He leaves the sentimental stuff To his partner and his wife... But Fathers are just wonderful In a million different ways, And they merit loving compliments And accolades of praise, For the only reason Dad aspires To fortune and success Is to make the family proud of him And to bring them happiness... And like Our Heavenly Father, He's a guardian and a guide, Someone that we can count on To be always on our side. (Helen Steiner Rice) አባቶች ግሩም ሰዎች ናቸው አባቶች ግሩም ሰዎች ናቸው ፣ ምንም እንኳ ባይታደሉም በደንብ የሚረዳቸው የሚገባቸውን ምስጋና፣ በስፋት አልዘመርንም ገና! ምክንያቱም አባታችን የወጪያችን ሽፋን ሆኖ ስለሚሳል በእይታችን፣ በአንፃሩ እናታችን ሐኪም የቁስላችን ለሷ ህመማችን ነው የጋራችን፡፡ ቆፍጣና፣ የተንከባካቢነት፣ የአስተዳዳሪነት ብሎም የችግር ፍቺነት ተግባር ለማስጠበቅ የሚጥር ዘወትር ለዚህ ይሆን ምናልባት አባቶች ተገዢ የማይመስሉን ለስሜት? ግን የአባባን ልብ ብታዩት ባትታደሉም ያን ለማየት ታስተውሉ ነበር በውነት ያቺን ቡብነት የሚያምሳትን የልቡን ስሱነት! በሥራ ከመጠመድ ነው በዚህ አታካቹ ሩጫ የህይወት ጉዳዮችን የስሜታዊነት ለውሀ አጣጩ ለሚስቱ የሚተውላት! ግን አባቶች በጣም ግሩሞች ናቸው በሚሊዮን መንገድ የፍቅር ምላሽ ምስጋና የሚገባቸው ብቸኛው ምክንያት፣ አባባ ሁሌ የሚሯሯጠው ቤተሰቡን ለማስደሰት ለማኩራት ነው ልክ እንደሰማዩ አባታችንሁሌ ያለ ከጎናችን ነው መከታችን በሄለን ስቲነር ትርጉም ዓለም ኃይሉ
0
Jun 22, 2020
Jun 22, 2020 at 2:02 AM UTC
Fathers Are Wonderful People By Helen Stiner Rice/Translation In Amharic/ by Alem Hailu Gabre Kristos

70
I see their faces Children I played with when I was a child Loise comes back with her brown hair braided Annie with ringlets warm and wild Only in sleep time is forgotten— What may have come to them , who can know? Yet we played last night as long ago, And the doll-house stood at the turn of the stair The years had not sharpened their smooth Round face, I met their eyes and found them mild- Do they too, dream of me, I wonder And for them am I too a child? በህልም ብቻ በእንቅልፌ ፊታቸው ውል ይለኛል ድንገት፣ አፈር ፈጭተን ያደግን በልጅነት፣ ሊዊሰ ትመጣለች ቀይ ፀጉሯ አንደተጎነጎነ አኒ አንደተቆጣጠረ እንደተበታተነ፣ በእንቅልፍ ብቻ ጊዜው ነጉዷል ግን ምን አዳጋጠማቸው ማን ያውቃል? ሆኖም ትናንት አንደጥንቱ አብረን ተጫውተናል! አጠፍ ብሎ ከደረጃው መወጣጫ ይስተዋላል ያ ክፍል የአሻንጉሊቶቹ ማስቀመጫ፡፡ የነጎዱት ዓመታት፣ ክብና ጥርት ያሉ ፊቶቻቸው ላይ አላሳረፉም ጭረት፣ የመጨራመት ምልክት! ዓይን ለዓይን ስንተያይ ይልቅ ደህና ነገር ነው የማይ፣ ‘ነሱም ስለኔ ያስቡ ይሆን? ይለኛል ድንቅ ደሞስ እኔ እንዳገኘኋቸው ልጅ ሆኜ ይሆን የምታያቸው? (ሳራ ቲሰዳል ) //
0
Jan 16, 2016
Jan 16, 2016 at 3:26 AM UTC
Only in sleep/By Sara Teasedale/በህልም ብቻ/Translation in Amharic /By Alem Hailu
Fathers are wonderful people Too little understood, And we do not sing their praises As often as we should... For, somehow, Father seems to be The man who pays the bills, While Mother binds up little hurts And nurses all our ills... And Father struggles daily To live up to 'his image' As protector and provider And 'hero of the scrimmage'... And perhaps that is the reason We sometimes get the notion, That Fathers are not subject To the thing we call emotion, But if you look inside Dad's heart, Where no one else can see You'll find he's sentimental And as 'soft' as he can be... But he's so busy every day In the gruelling race of life, He leaves the sentimental stuff To his partner and his wife... But Fathers are just wonderful In a million different ways, And they merit loving compliments And accolades of praise, For the only reason Dad aspires To fortune and success Is to make the family proud of him And to bring them happiness... And like Our Heavenly Father, He's a guardian and a guide, Someone that we can count on To be always on our side. (Helen Steiner Rice) አባቶች ግሩም ሰዎች ናቸው አባቶች ግሩም ሰዎች ናቸው ፣ ምንም እንኳ ባይታደሉም በደንብ የሚረዳቸው የሚገባቸውን ምስጋና፣ በስፋት አልዘመርንም ገና! ምክንያቱም አባታችን የወጪያችን ሽፋን ሆኖ ስለሚሳል በእይታችን፣ በአንፃሩ እናታችን ሐኪም የቁስላችን ለሷ ህመማችን ነው የጋራችን፡፡ ቆፍጣና፣ የተንከባካቢነት፣ የአስተዳዳሪነት ብሎም የችግር ፍቺነት ተግባር ለማስጠበቅ የሚጥር ዘወትር ለዚህ ይሆን ምናልባት አባቶች ተገዢ የማይመስሉን ለስሜት ግን የአባባን ልብ ብታዩት ባትታደሉም ያን ለማየት ታስተውሉ ነበር በውነት ያቺን ቡብነት የሚያምሳትን የልቡን ስሱነት! በሥራ ከመጠመድ ነው በዚህ አታካቹ ሩጫ የህይወት ጉዳዮችን የስሜታዊነት ለውሀ አጣጩ ለሚስቱ የሚተውላት! ግን አባቶች በጣም ግሩሞች ናቸው በሚሊዮን መንገድ የፍቅር ምላሽ ምስጋና የሚገባቸው ብቸኛው ምክንያት፣ አባባ ሁሌ የሚሯሯጠው ቤተሰቡን ለማስደሰት ለማኩራት ነው   ልክ እንደሰማዩ አባታችን ሁሌ ያለ ከጎናችን ነው መከታችን በሄለን ስቲነር  ትርጉም  ዓለም ኃይሉ
0
Jun 20, 2016
Jun 20, 2016 at 6:34 AM UTC
Fathers are wonderful people/By Helen Stiner Rice/Translation in Amharic/አባቶች ግሩም ሰዎች ናቸው/ ትርጉም ዓለም ኃይሉ

71