Submit your work, meet writers and drop the ads. Become a member
Dec 2019
If ever two were one, then surely we.
If ever man were loved by wife, then thee;
If ever wife was happy in a man,
Compare with me ye women if you can.
I prize thy love more than whole mines of gold,
Or all the riches that the East doth hold.
My love is such that rivers cannot quench,
Nor ought but love from thee give recompense.
Thy love is such I can no way repay;
The heavens reward thee manifold, I pray.
Then while we live, in love let's so persever,
That when we live no more we may live ever.




ለውዱና ተናፋቂው ባለቤቴ

የሁለት አንድነት ካለ
ማን እንደኛ፣
ባል በሚስት ከተፈቀረ
በርግጠኝነት አንተነህ አንደኛ፡፡

በአባወራ፣
ሚስት አግኝታ ከሆነ ደስታ፣
እናንት ሴቶች ከሻታችሁ
ለመሆን አንደኛ፣ተወዳደሩኛ!

ለአንተ ፍቀር ቦታ የምቸረው፣
የወርቅ መአድን በእቅፉ
ከያዘው  ሐብት በላይ ነው!
መች ይሔ ብቻ፣
አይበቃም ሁሉም ሐብት
እስከ ምስራቅ ዳርቻ፡፡

ፍቅሬን ወንዞች ጭምር
የሚያረኩት አይደለም
ያን ሊሞክሩም አይገባም
ያን ጥም የሚቆርጠው፣
ከአንተ የፍቀር ምንጭ
የሚፈሰው ነው!

እንገዲህ ፍቅርህ
ይሄን ይመስላል፣
ታዲያ ልከፍለው ከቶ
እንዴት ይቻለኛል ? 
የላይኛው ጌታ፣
ሦስት እጥፍ
ይክፈልልኝ ውልታ፡!

በመሬት እስከአለን፣
እንኑር  በፍቅር ተሰናኝተን፣
በሞት ድል ስንነሳ
ፍቅራችን ግዘፍ አንዲነሳ፡፡
I love Annes poems I already translated her poem The Author to Her Book!
Written by
Alem Hailu GKristos  Ethiopia
(Ethiopia)   
606
   Fawn
Please log in to view and add comments on poems