Hello, Poetry?
Classics
Words
Blog
F.A.Q.
About
Contact
Guidelines
© 2025 HePo
by
Eliot
Submit your work, meet writers and drop the ads.
Become a member
Alem Hailu GKristos
Poems
Mar 2018
Nocturne/Julia Caroline/Translation in Amharic/Alem Hailu/በምሽት
Bird beneath the midnight sky
As on my lonely couch I lie,
I hear thee singing in the dark,
Why sing not I?
No star-gleams meet thy wakeful eye;
No fond mate answers to thy cry;
No other voice, through all the dark,
Makes sweet reply.
Yet never sky-lark soaring high
Where sun-lit clouds rejoicing lie,
Sang as thou singest in the dark,
Not mute as I!
O lone, sweet spirit! tell me why
So far thy ringing love-notes fly,
While other birds, hushed by the dark,
Are mute as I?
No prophecy of morn is nigh;
Yet as the somber hours glide by,
Bravely thou singest in the dark
Why sing not I?
በምሽት
እንዳንድ ወፍ እንዳለች ታች ከለሊቱ ሰማይ፣
ጋደም እንዳለኩ ለብቻዬ አልጋ ዬ ላይ
ጥኡመ ዜማ ስታወርጂ አሰማልሁ
‹‹ እኔስ ለምን አልዘምርም ?” እላለሁ፡፡
የትኛውም ኮከብ በነፀብራቁ ቢልቅ፣
ያንቸን ንቁ ዓይን አያስንቅ!
ግና ለጥሪሽ ምነው ቅርብ ጓደኛ
ምላሸ አይሰጥሽ ?
ሌላም ድምፅ፣ በዚ የለሊቱ ግርማ፣
የሚጥም ምላሻዊ ዜማ አያሰማ!
ድርጭት እንኳ እስከላይ በእጅጉ መጥቃ
ተጋድምው፣ ፀሐይ በፍንደቃ የሚሞቁ ደመናዎች
እስተሚስተዋሉብት ድረስ ዘልቃ፣ ስታበቃ፣
እንደዚያ እስከላይ ሄዳ፣
እንደኔ ሳትሆን ለመዝሙር ዲዳ፣
አንቺ በድቅድቅ እንደምታወርጂው ዜማ
ከቶ አታሰማ!
ብቸኛዋ ነፍስ ንገሪኝ
ያንቺ ፍቅር የተጫነበት ዜማ፣
እስከአሁን በመቀጠል የሚሰማ!
ደሞም ምነው ሌሌች ወፎች
በጨለማው ዝማም ተሸብበው
የሆኑት ዲዳ፣ በመደዳ!
የማለዳ ብስራተ በሌለበት
ሠአቱ ለመሄድ ዳተኛ በሆነበት
ትዘምሪያለሸ በድፍረት!
በሞትኩት፣ ለምንድነው
እኔ እንዳንቺ ያልሆነኩት? //
(ጁሊያ ካሎሪን)
Never say die
#hopelessness
#nightingale
Written by
Alem Hailu GKristos
Ethiopia
(Ethiopia)
Follow
😀
😂
😍
😊
😌
🤯
🤓
💪
🤔
😕
😨
🤤
🙁
😢
😭
🤬
0
388
Seeker
,
Lawrence Hall
,
Scarlet McCall
and
ConnectHook
Please
log in
to view and add comments on poems