Submit your work, meet writers and drop the ads. Become a member
Feb 2018
I hate that drum's discordant sound,
Parading round, and round, and round:
To thoughtless youth it pleasure yields,
And lures from cities and from fields,
To sell their liberty for charms
Of ****** lace, and glittering arms;
And when Ambition's voice commands,
To march, and fight, and fall, in foreign lands.

I hate that drum's discordant sound,
Parading round, and round, and round:
To me it talks of ravag'd plains,
And burning towns, and ruin'd swains,
And mangled limbs, and dying groans,
And widow's tears, and orphans moans;
And all that misery's hand bestows,
To fill the catalogue of human woes.

ያስጠላኛል ያ ቀፋፊ ድምፅ የታምቡሩ(ለመዝሙር የታሰበ ግጥም)

ያስጠላኛል ያቀፋፊ ድምፅ የታምቡሩ
የባንድ አባላት በሰልፍ ሲውርዱ
ክብ ክብ እየሰሩ!

ለሀሳብ የለሽ ወጣቶቸ ደስታውን ይዘራል
ከከተማ፣ ከሜዳ አማሎ ይጠራል
‹‹ምጡ፣ ነፃነታችሁን ሽጡ
ለዩኒፎርምና  ለሜዳል  ድንቅ፣
ለመሳሪያም የሚያንፀባርቅ! ››

እናም አንዳስፈላጊንቱ ትዛዝ ሲነግረ
ዘምቶ ተዋግቶ ለመውደቅ በሰው አገር!

ያስጠላኛል ያቀፋፊ ድምፅ የታምቡሩ
የባንድ አባላት በሰልፍ ሲውርዱ
ክብ ክብ እየሰሩ !

ለኔ ሹክ የሚለኝ
የታረሱ ኮረብታዎች፣የነድዱ ከተማዎች፣
የመከኑ ወጣት አፍቃሪዎች፣
የተበለቱ ገላዎች፣ ዋይታዎች፣ ማጣጣሮች
የባልቴት እንባ፣
እንዲሁም የሕፃናት ወላጅ አልባ!
ደሞም ለመዘከር፣ አንዲት ነገር ሳተቀር--
ስለሰው ልጆች ስቃይ፣ በችግር እጅ ስለሚታይ::

(ጆን ስኮት)
Written during first world war
Written by
Alem Hailu GKristos  Ethiopia
(Ethiopia)   
315
   ---
Please log in to view and add comments on poems