Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
What worlds of wonders are our books As one opens them and looks, new ideas and people rise In our fancies and our eyes The room we sit in melts away, And we find ourselves at play With someone who before the end, May become our chosen friend We sail along the page To some other land or age. Here is our body in the chair But our mind is over there. Each book is a magic box Which with a touch A child unlocks. In between their outside cover Books held all things, for their lover መፃሕፍት ገልፆ ለሚያያቸው መሕፍት ምንኛ ድንቅ ዓለሞች ናቸው፣ በምናባችን በዓይኖቻችን ማእዘን ይከስታሉ አዳዲስ ሓሳቦች፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ ሰዎች! የተቀመጥንበት ክፍል ድንገት ጅረት ይሆንና ይዞን ሲነጉድ እስከጥግ ሳንዘልቅ ገና እንተዋወቃለን ሠዎች ደና የሚያደርጉን ዘና፣ ምናልባትም ለዘልቄታው የሚሆኑን የኛ ምርጥ ጓደኛ! አሊያም ገጾቹን ቀዝፈን ራሳቸንን ናገኛለን ወደሌላ ያለም ማዘን ወይ ዘመን ተጓጉዘን ‘ዚህ ወንበር ላይ በአካል ተቀምጠን በምናብ ተሻግረን ዛነን፡፡ ‘ያንዳንዱ መፅፍ የድንቃድንቅ ማህደር ነው ‘ያንዳንዱ ህፃን ይዞ ሚከፍተው ቁልፉን ጠምዞ፡፡ አጥብቆ ለሚሻቸው በውጪ ልባሶቻቸው መፃሕፍት ሸክፈዋል ሁሉን አቅፈው! (ኢሌኖር ፍራጂዮን) //
0
Jan 21, 2016
Jan 21, 2016 at 4:19 AM UTC
Books/Eleanor Frajeon/Translation in Amharic/መፃሕፍት/By Alem Hailu

Yes it with wings of books we navigate ages and places
Written by
Jan 21, 2016
Jan 21, 2016 at 4:19 AM UTC
Request permission to use this poem