Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
(Storms Bring Out the Eagles But The Little Birds Take Cover ) When the “storms of life” gather darkly ahead, I think of these wonderful words I once read And I say to myself as “threatening clouds” hover Don’t “fold up your wings” and “run for cover” But like the eagle “spread wide your wings” and “soar far above” the trouble life brings, For the eagle knows that the higher he flies The more tranquil and brighter become the skies... And there is nothing in life God ever asks us to bear That we can’t soar above “On The Wings Of A Prayer,” And in looking back over the “storm you passed through” You’ll find you gained strength and new courage, too, For in facing “life’s storms” with an eagles wings You can fly far above earth’s small, petty things. ወጀብ ንስሮችን ያወጣል (ግና ትናንሽ ወፎች ከመጠለያ ይመሰጋሉ) የሕይወት ወጀብ ሲሰባሰብ፣ ደሞም ከስሎ ከላዬ ሲሳብ፣ እገባለሁ ማሰብ፣ ግሩም ምክሮችን እነኚህን፣ በአንድ ወቅት የሰማሁትን! ‘ለራሴ እንደዚህ እላለሁ አስፈሪ ደመናዎች ሲያንዣብቡ፣ ክንፋችሁን አታስገቡ፣ ደሞም ሮጣችሁ ሆናችሁ ጉጉ፣ ከመጠለያ አትመሰጉ! ግን እንደንስር ክንፋችሁን ዘርጉ፣ ሕይወት ከሸከፈው ችግር በእቅፉ፣ ሽቅብ ሰንጥቃችሁ ተንሳፈፉ! ምክንያቱ ያውቃል ንስር፣ ሽቅብ ሰንጥቆ ሲበር፣ ሰማዩ እንደሚቀየር፣ ወደብሩህ ጠፈር፣ ሰላምና መረጋጋት፣ ያደረጉት ግዛት!’ ሕይወትን ካጤንነው፣ እንድንቋቋመው የተጠበቅነው፣ ነገር ወይ ክስተት፣ ዘበት፣ በፀሎት ክንፍ፣ የማንለው እልፍ! ያን በወጀብ የተናጥንበት የትናንት ሕይወት፣ በምልሰት ስንመለከት፣ እናስተውላለን አዲስ ተስፋና ብርታት፣ እንደሚሆኑን ተደራቢ ሀብት! ሽቅብ በንስር ክንፍ፣ የሕይወትን አውሎንፋስ ጥሳችሁ ስትሉ እልፍ፣ የመሬትን ጥቃቅን አለመመቻቸቶች ረግጣችሁ፣ ትንሳፈፋላችሁ! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
0
Apr 7, 2016
Apr 7, 2016 at 8:12 AM UTC
Storms bring out eagles/(By Helen Stiner Rice)/Translation in Amharic/ወጀብ ንስሮችን ያወጣል/By Alem Hailu

Uplifting poems
Written by
Apr 7, 2016
Apr 7, 2016 at 8:12 AM UTC
Request permission to use this poem