Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
Out of the night that covers me, Black as the pit from pole to pole, I thank whatever gods may be For my unconquerable soul. In the fell clutch of circumstance I have not winced nor cried aloud. Under the bludgeoning of chance My head is ****** but unbowed. Beyond this place of wrath and tears Looms but the Horror of the shade, And yet the menace of the years Finds and shall find me unafraid. It matters not how strait the gate, How charged with punishments the scroll, I am the master of my fate, I am the captain of my soul. በጨለማ ውስጥ ከጥግጥግ ከከበበኝ ድቅድቅ ጨለማ ለማይበገረው መንፈሴ ለአምላክ ያለህ የምስጋና ዜማ ነኝ የማሰማ፣ ሑኔታዎች ቢያሸርቡም ተሰቅቄ አልጮህኩም፣ የፈለገውን እኩይ ጣጣ ራስ ላይ የሚወጣ ቢሆንም እጣ ይዞ የሚመጣ ብናድድም ግና አቀርቅሬ ወይ ተመርሬ ኣላውቅም! ከዚያ የንዴትና የእንባ ባድማ ባሻገር ይታየኛል የመከራ ጥላ የወረረው መንደር! አንድ ወቅት ለሌላ ከነግሳንግሱ ቢሆንም የሚለቅ ተራ፣ ዘመን ያገኘኛል ከአይበገሬዎች ጎራ ሆኜ መጻኢ እጣዬን የማልፈራ! መሃንዲሰ ነኝ እጣዬን የምቀይር ቀጥቅጬ፣ የነፍሴን መርከብ መሪ ጨብጬ! (ዊሊያም እርነሰት ሔንሊይ) //
0
Feb 23, 2016
Feb 23, 2016 at 1:35 AM UTC
Invictus/By William Earnest Henily/Translation in Amharic/በጨለማ ውስጥ/By Alem Hailu

Yes we must no give hand to despair come what may!
Written by
Feb 23, 2016
Feb 23, 2016 at 1:35 AM UTC
Request permission to use this poem