Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
#grteen
I will be the gladdest thing under the sun! I will touch hundred flowers And not pick one. I will look at cliffs and clouds With quiet eyes Watch the wind bow down the grass, And the grass rise. And when lights begin to show Up from town I will mark which must be mine And then start down! ተራራው ጫፍ ከቀትር በኋላ ከፀሐይዋ ሥር እሆናለሁ ደስተኛ ፍጡር አቻአልባ በንፅፅር! መቶ አበባዎች ብዳብስም አንዲት እንኳን አልቀጥፍም! እንደዚሁም በመደመም እመለከታለሁ ኮርብታውን ተራራውን ሲያስጎነብሰው ንፋሱ ሳሩን ሲነሳ ሳሩ ተራውን! ከተማዋ ከሩቅ በመብራት ስታሸበርቅ ብዙም ሳልጠብቅ ጠንቅቄ የኔን መንደር እጀምራለሁ ቁልቁል መንደርደር:: (ኤድና ሴንት ቪኒሰንት ሚሌ) //
0
Jan 6, 2016
Jan 6, 2016 at 2:35 AM UTC
Afternoon on the hill/By Edna Saint Vincent Millay/Translation in Amharic/ተራራው ጫፍ ከቀትር በኋላ/By Alem Hailu