Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
#cordiallity
Life is a mixture of sunshine and rain, Laughter and pleasure, tear-drops and pain; All days can’t be bright, but it’s certainly true, There was never a cloud the sun didn’t shine through. So just keep on smiling whatever betide you, Secure in the knowledge God is always beside you. And you’ll find when you smile your day will be brighter and all your burdens will seem so much lighter. For each time you smile you will find it is true SOMEBODY, SOMEWHERE will smile back at YOU! And nothing on earth Can make life more worth- while than the sunshine and warmth of a BEAUTIFUL SMILE በፈገግታ ውስጥ የፀሃይ ብርሃን አለ ሕይወት ናት ድብልቅ፣ የመሰቀቅ፣ የመሆን ፍልቅልቅ፣ ደሞም ዝንቅ፣ የውሽንፍር የፀሐይ ጮራ፣ የእንባ አዝመራና የመከራ! ብሩሕ ቀን ዘወትር እንጠብቅ፣ ግን የለም ፀሐይ፣ ደመና ሰንጥቃ ያላለችበት ብቅ! ሕይወት ብትወጠር ብትታጨቅ፣ በሁኔታዎች ያሸረቡ ልብ እንዲወድቅ፣ ገጽታችን ይብራ በፈገግታ ይድመቅ፣ ሸክፈን የእምነት ስንቅ፣ እግዚአብሔር ብዙ ከኛ እንደማይርቅ! ስትስቁ ቀኑ ብሩሕ እንደሚሆን ታያላችሁ፣ ደሞም እንደሚቀል ጭነታችሁ! ለፈገግታ ስትሰጡ ቦታ፣ ታዳብራላችሁ ለእይታ፣ የሆነ ሰው ከሆነ ቦታ፣ እንደሚከፍል ውለታ፣ የፈገግታ! እንደማራኪ ፈገግታ የሚጥም፣ የሕይወት ቅመም፣ በመሬት ላይ ምንም! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
0
Mar 30, 2016
Mar 30, 2016 at 8:39 AM UTC
There is a sunshine in a beautiful smile/By Helen Stiner Rice/Translation in Amharic/በፈገግታ ውስጥ የፀሃይ ብርሃን አለ/By Alem Hailu
Life is a mixture of sunshine and rain, Laughter and pleasure, tear-drops and pain; All days can’t be bright, but it’s certainly true, There was never a cloud the sun didn’t shine through. So just keep on smiling whatever betide you, Secure in the knowledge God is always beside you. And you’ll find when you smile your day will be brighter and all your burdens will seem so much lighter. For each time you smile you will find it is true SOMEBODY, SOMEWHERE will smile back at YOU! And nothing on earth Can make life more worth- while than the sunshine and warmth of a BEAUTIFUL SMILE በፈገግታ ውስጥ የፀሃይ ብርሃን አለ ሕይወት ናት ድብልቅ፣ የመሰቀቅ፣ የመሆን ፍልቅልቅ፣ ደሞም ዝንቅ፣ የውሽንፍር የፀሐይ ጮራ፣ የእንባ አዝመራና የመከራ! ብሩሕ ቀን ዘወትር እንጠብቅ፣ ግን የለም ፀሐይ፣ ደመና ሰንጥቃ ያላለችበት ብቅ! ሕይወት ብትወጠር ብትታጨቅ፣ በሁኔታዎች ያሸረቡ ልብ እንዲወድቅ፣ ገጽታችን ይብራ በፈገግታ ይድመቅ፣ ሸክፈን የእምነት ስንቅ፣ እግዚአብሔር ብዙ ከኛ እንደማይርቅ! ስትስቁ ቀኑ ብሩሕ እንደሚሆን ታያላችሁ፣ ደሞም እንደሚቀል ጭነታችሁ! ለፈገግታ ስትሰጡ ቦታ፣ ታዳብራላችሁ ለእይታ፣ የሆነ ሰው ከሆነ ቦታ፣ እንደሚከፍል ውለታ፣ የፈገግታ! እንደማራኪ ፈገግታ የሚጥም፣ የሕይወት ቅመም፣ በመሬት ላይ ምንም! (በሔለን ስቲነር ራይስ)
Continue reading...
43