Lucy
She dwelt among the untrodden ways
Beside the springs of Dove,
A Maid whom there were none to praise
And very few to love:
A violet by a mossy stone
Half hidden from the eye!
Fair as a star, when only one
Is shining in the sky.
She lived unknown, and few could know
When Lucy ceased to be;
But she is in her grave, and oh,
The difference to me!
ድንቅነሽ
እድገቷ እምብዛም ባልተዘወተረው
የሽማ ማጠቢ አቅራቢያ ነው
እንደአንድ ኮረዳ፣ለአድናቆት ሆና
ፍፁም እንግዳ፣
ለፍቅር ተወስና በጣም በጥቂቶች
የልብ ጓዳ፣
ነው የኖረች
ያቺ ሃምራዊ ፅጌረዳ
ዋቅላሚ በወረሰው ኮረብታ
በከፊል ተጋርዳ፡፡
እንደብቸኛ ኮከብ
ጽልመት በለበሰው ሰማይ
ደምቃ አንደምትታይ
ከማንም እይታ ርቃ
ነው የኖረች
እንዲሁም የሚያውቅ የለም
ድንቅነሽ መች እንደሞተች
ግና መቃብሯ ውስጥ ነች
ወይኔ፣ ልዩነቱ ለኔ!
(ዊሊያም ወርድሰ ወርዝ/ትርጉም ዓለም ኃይሉ)
Dec 11, 2019
Dec 11, 2019 at 8:37 AM UTC
Lucy
She dwelt among the untrodden ways
Beside the springs of Dove,
A Maid whom there were none to praise
And very few to love:
A violet by a mossy stone
Half hidden from the eye!
Fair as a star, when only one
Is shining in the sky.
She lived unknown, and few could know
When Lucy ceased to be;
But she is in her grave, and oh,
The difference to me!
ድንቅነሽ
እድገቷ እምብዛም ባልተዘወተረው
የሽማ ማጠቢ አቅራቢያ ነው
እንደአንድ ኮረዳ፣ለአድናቆት ሆና
ፍፁም እንግዳ፣
ለፍቅር ተወስና በጣም በጥቂቶች
የልብ ጓዳ፣
ነው የኖረች
ያቺ ሃምራዊ ፅጌረዳ
ዋቅላሚ በወረሰው ኮረብታ
በከፊል ተጋርዳ፡፡
እንደብቸኛ ኮከብ
ጽልመት በለበሰው ሰማይ
ደምቃ አንደምትታይ
ከማንም እይታ ርቃ
ነው የኖረች
እንዲሁም የሚያውቅ የለም
ድንቅነሽ መች እንደሞተች
ግና መቃብሯ ውስጥ ነች
ወይኔ፣ ልዩነቱ ለኔ!
(ዊሊያም ወርድሰ ወርዝ/ትርጉም ዓለም ኃይሉ)