Hello Poetry
Submit your work and get some sparkles! Create free account
The rose in the garden slipped her bud And she laughed in the pride Of her youthful blood As she thought of the Gardner standing by— ‘’He is old—so old! And he soon must die!’’ The full Rose waxed in the warm June air And she spread and spread till her heart lay bare; And she laughed once more as she heard his tread— “He is older now! He will soon be dead!’’ But the breeze of the morning blew, and found That the leaves of the blown rose strew the ground And he came at noon, that gardener old, And he raked them gently with the mould. And I wove the thing to a random rhyme, For the rose is beauty, the gardener, time. ቀበጧ ፅጌረዳ እንቡጥ ፅጌረዳ አንገቷን ሰገግ አርጋ ብቅ አለች ከአትክልቱ ሥፍራ በአበቦቹ አልጋ አፍላ የወታጣትነትን ወራት የሚያጅበው የትኩስ ደም ኩራት በቃ አፍነከነካት! ከጎኗ አትክልተኛውን ቆሞ ስታስተውል የሓሳብ ብርቅታ አላት ውል ‹አርጅቷል በጣም አርጅቷል በቅርቡ ይሞታል!› ሞቃታማው የበጋ አየር ስለተስማማት ክንፎቿን ዘርግታ በስፋት ምንም ለመደበቅ ሳትዳዳ ከፈተች የልቧን ጓዳ:: ስትሰማ የእግሩን ኮቴ አንደገና አሳቃት ደና... ‹አርጅቷል፣ አፍጅቷል ብዙ ሰንብቷል፣ አሁንስ ይሞታል!› ግና የማለዳው ንፋስ ደርሶ ስፍራውን አተራምሶ ሲሄድ ተጣድፎ አስተዋለ የፅጌረዳ ክንፍ በአትክልቱ ቦታ ተነስንሶ፣ ቀተር ላይ አዛውንቱ አትክልተኛው ሑሉንም በሹካው ሰብስቦ ከላው! እናም በዚህ ጉዳይ ስለተመሠጥኩ የስንኝ ቋጠሮ ከተብኩ እኔ እንዳስተዋልኩት ፅጌረዳዋ የውበትን አትክልተኛው የጌዜን ምስል ነው የሚከስቱት! (አውሰቲን ዶብሶን) //
0
Jan 4, 2016
Jan 4, 2016 at 9:24 AM UTC
A Fancy from Fontele/ ByAustin Dobson/Translation in Amharic/ቀበጧ ፅጌረዳ/By Alem Hailu

Who are we to interfere in the works of God?
Written by
Jan 4, 2016
Jan 4, 2016 at 9:24 AM UTC
Request permission to use this poem